የምንሰራው
ሰዎችን በጋራ እንዲገበያዩ በማድረግ ወዳጅነትን እናጠናክራለን!

ስለ ቺፕቺፕ
ቺፕቺፕ፥ ከገበሬው አድራሽ፣ ለሸማቹ ደራሽ!
ቺፕቺፕ ከከተማው ከፍተኛ ቅናሽ የተደረገባቸውን አስቤዛዎችን እና ሌሎች ምርቶችን ቀጥታ ከአምራቹ እና ከገበሬው ለደንበኛ በማቅረብ ፍትሀዊ የሆነ የግብይት ስርዓት የዘረጋ ድርጅት ነው።

እንዴት እንደሚሰራ
እርስዎ ብቻ ይዘዙን፣ የቀረውን ለእኛ ይተዉት!
1. አንድ ተጠቃሚ ቺፕቺፕ ላይ የፈለገውን ምርት በቅናሽ ለመሸመት፣ ቡድን መፍጠር ይኖርበታል።
2. ተጠቃሚው የምርት ሊንኩን ለጓደኞቹ፣ ቤተሰቦቹ ወይም ለሌሎች ተጠቃሚዎች በማጋራት የቡድን አባላት እንዲሆኑ መጋበዝ ይጠበቅበታል።
3. ቡድኑ ማሟላት የሚያስፈልገውን ያክል የተሳታፊዎች ቁጥር ላይ ሲደርስ ትዕዛዙ በቅናሽ ዋጋ ተፈፃሚ ይሆናል።
2. ተጠቃሚው የምርት ሊንኩን ለጓደኞቹ፣ ቤተሰቦቹ ወይም ለሌሎች ተጠቃሚዎች በማጋራት የቡድን አባላት እንዲሆኑ መጋበዝ ይጠበቅበታል።
00:00:00:00
3. ቡድኑ ማሟላት የሚያስፈልገውን ያክል የተሳታፊዎች ቁጥር ላይ ሲደርስ ትዕዛዙ በቅናሽ ዋጋ ተፈፃሚ ይሆናል።
የከፍተኛ ቡድን መሪ ሆነው ይመዝገቡ
የእራስዎን ከፍተኛ ቡድን በመፍጠር፣ ማህበረሰብዎ በተሻለ ዋጋ እንዲገበዩ እና ግብይታቸውን እንዲያዘምኑ ጉዞዎን ይጀምሩ።

የቺፕቺፕ ከፍተኛ የቡድን መሪ ይሁኑ!
ትልልቅ ቡድኖችን በመምራት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ ፣ ማህበረሰቡንም ካላስፈላጊ ወጪ ይታደይታደጉ።