ChipChip
Logo
ChipChip Logo

የቺፕቺፕ ከፍተኛ የቡድን መሪ ይሁኑ!

ትልልቅ ቡድኖችን በመምራት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ ፣ ማህበረሰቡንም ካላስፈላጊ ወጪ ይታደይታደጉ።

እንዴት ይሰራል

1

የከፍተኛ ቡድን መሪ ሆነው ይመዝገቡ

የእራስዎን ከፍተኛ ቡድን በመፍጠር፣ ማህበረሰብዎ በተሻለ ዋጋ እንዲገበዩ እና ግብይታቸውን እንዲያዘምኑ ጉዞዎን ይጀምሩ።

Step 1
2

የራስዎን ቡድን ይፍጠሩ

ሁሉም ሰብሰብ ብሎ በጋራ እንዲገበይ ቡድንዎን ለጓደኛዎ፣ ለጎረቤትዎ እንዲሁም ለስራ ባልደረባዎ ያጋሩ።

Step 2
3

ተሸላሚ ይሁኑ

ትዕዛዙ እንደደረሰ፣ ለቡድን አባላት እቃዎቹን መዝኖ ማከፋፈል እና ሁሉም የቡድኑ አባላት ያዘዙትን እንዳገኙ ማረጋገጥ የእርስዎ ኃላፊነት ይሆናል።

Step 3
4

ገቢዎን ያሳድጉ፣ እድገትዎን ያረጋግጡ

በሚያስተናግዱት ለእያንዳንዱ ትዕዛዝ እና በሚያመጡት በእያንዳንዱ አዲስ ደንበኛ ልክ ገቢ የሚኖርዎት ሲሆን ብዙ ሲሰሩ፣ ብዙ ያገኛሉ!

Step 4

ከፍተኛ የቡድን መሪ ሆነው ይመዝገቡ

ይህን በመስማማትዎ ትልልቅ የገዢ ቡድኖችን በኃላፊነት ለመምራት ዝግጁ መሆንዎን ያረጋግጣሉ።