
የቺፕቺፕ ከፍተኛ የቡድን መሪ ይሁኑ!
ትልልቅ ቡድኖችን በመምራት ተጨማሪ ገቢ ያግኙ ፣ ማህበረሰቡንም ካላስፈላጊ ወጪ ይታደይታደጉ።
እንዴት ይሰራል
1
ቡድንዎን ይፍጠሩ
የእራስዎን ከፍተኛ ቡድን በመፍጠር፣ ማህበረሰብዎ በተሻለ ዋጋ እንዲገበዩ እና ግብይታቸውን እንዲያዘምኑ ጉዞዎን ይጀምሩ።

2
ለሌሎች ያጋሩ
ሁሉም ሰብሰብ ብሎ በጋራ እንዲገበይ ቡድንዎን ለጓደኛዎ፣ ለጎረቤትዎ እንዲሁም ለስራ ባልደረባዎ ያጋሩ።

3
ተቀብለው ያከፋፍሉ
ትዕዛዙ እንደደረሰ፣ ለቡድን አባላት እቃዎቹን መዝኖ ማከፋፈል እና ሁሉም የቡድኑ አባላት ያዘዙትን እንዳገኙ ማረጋገጥ የእርስዎ ኃላፊነት ይሆናል።

4
ገቢዎን ያሳድጉ፣ እድገትዎን ያረጋግጡ
በሚያስተናግዱት ለእያንዳንዱ ትዕዛዝ እና በሚያመጡት በእያንዳንዱ አዲስ ደንበኛ ልክ ገቢ የሚኖርዎት ሲሆን ብዙ ሲሰሩ፣ ብዙ ያገኛሉ!
